• ስለ እኛ

እንደሚታወቀው ወይራ መነሻ አገሩን በግልጽ የሚያመላክት መገለጫ ባህሪያት ያሉት ልዩ ፍሬ ነው፡፡ ስለሆነም ተክሉ የሚበቅልበትን አካባቢ የአየር ንብረት የሚያንጸባርቅ ሲሆን እንዲሁም በዘሪያው የሚበቅሉትን ባህሪ ጭምር ያካትታል፡፡

የወይራ ዘይት ይህንን ንጥረነገር በሚያውቁ ባለሞያዎች በሚቀመስበት ጊዜ ዘይቱ ባለው ልዩ ባህሪ ምክንያት በዙሪያው ያሉ ከባቢያዊ ሁኔታዎች ጭምር ጠዓማቸው የሚታወቅ ይሆናል፡፡ ስለሆነም አንድን የወይራ ዘይት ናሙና የመውሰድ ተግባር ተክሉ የበቀለበት አካባቢ ላይ መኖር እና ማጣጣም ይወክላል፡፡ ከ1946 እ.ኤ.አ አንስቶ EKIZ YAG አማካኝነት የወይራ ዘይት ለማምረት የሚያስችሉ የወይራ ፍሬዎች በተለይም ኤጋን፣ ገልፍ እና ኤድሬሚት ክልሎች በጥንቃቄ በመልቀም ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን፣ እነዚህ አካባቢዎች ባላቸው የእጽዋት ብዝሃነት አንጻር እጅግ የበለጸጉ እና በአለም ዙሪያ ከፍተኛ የኦክስጂን ዴንሲቲ ያለባቸው ናቸው፡፡

ስለሆነም ይህ ምርት በቱርክ እና በአለም ዘሪያ በሚገኙ ገበያዎች ውስጥ እጅግ ተመራጭ እንዲሆን አስችሎታል፡፡ በKucukbay ግሩፕ ውስጥ በ2014 እ.ኤ.አ የተመሰረተው EKIZ YAG ብራንድ ባህላዊውን ጣዕም ከጥንት አንስቶ እስከዛሬ ድረስ ያለውን ከፍተኛ ቴክኖሎጂ አቀናጅቶ የያዘ እና ከጥንት እስክዛሬ ድረስ የወይራ ዘይት ያለፈባቸውን የጣዕም እና የጤና አጠባበቅ ቀና ጉዞዎች ላይ አስተዋፅኦ አድርጓል፡፡

ይህ ተቋም ከKucukbay AS ጋር በመቀላቀሉ ምክንያት ይህንን ምግብ ወይራ ዘይት ኢንዱስትሪ በግንባር ቀደምትነት እየመራ ያለ ሲሆን በዚህም ስራው የኦርኪድ ብራንድ ምስጋና የሚችረው ሲሆን፣ ተፈጥሮኢ ጣዕም ያለው የኢኪዝ ዘይት ቴክኖሎጂውን እና የምርት ብዝሃነቱን በተመለከተ በየእለቱ በሚያልፍበት ሂደት ውስጥ እንዲሻሻል የሚያደርግ እና የወደፊት ገጽታውን ለማሻሻል በማሰብ ብሄራዊ እና አለም አቀፋዊ ብራንድ ሆኖ ለመቀጠል የሚያስችለውን ተጨማሪ እርምጃ መውሰዱን የሚቀጥል ይሆናል፡፡