• ለምን እኪዝን

እኪዝ በወይራ መገኛ ሀገር ላይ ከፍተኛ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በባህላዊ ዘዴ ቆርጦ በመፍጨት የወይራ ዘይት ያመርታል፤ በስነ-ባህርይ ጥናት ላይ በተገኘው ውጤት ላይ ተመስርቶ በሁሉም መፅሐፍቶች ላይ የሰፈረው የወይራ መገኛ ስፍራ አናቶሊያ ነው፤ የወይራ ዛፍ ለሺ አመታት መቆየት እንደሚችል ይታወቃል፤ በጣም ለዥም ዕድሜን ያስቆጠረው ተዐምረኛው ዛፍ በተፈጥሮ ቅርስነት የተመዘገበው በ2011 ነበር ይህም ዛፍ በባኪር ከተማ ማኒሳ በምትባል አውራጃ የሚገኝ ሲሆን 1682 አመታትን አስቆጥሯል

በአለም ላይ ብዙ እድሜን ያስቆጠረው የወይራ ዘይት ፋብሪካ በዩራል የሚገኘው ክሌዞሚናይ ነው፤ እኪዝ በወይራ የትውልድ ስፍራ ላይ የወይራ ዘይትን ሲያመርት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በባህላዊ ዘዴ ቀርጦ በመፍጨት እና በአለም ላይ ላሉ ኩሽናዎች በማቅረብ ነው