• የእኪዝ ልዩነት

ፀሃይ በምስራቅ ትወጣለች ግን ወይራ እና ወይራ ዘይትም እንደዛው….

የእኪዝ የወይራ ዘይት ምርት ሂደት ከወይራዎች ውስጥ በባለሞያዎች በጥንቃቄ ተመርጦ በፍተኛ ደረጃ እፅዋት እና ኦክስጅን ባላቸው በሰለጠኑ ክልሎች ላይ ይመረታል፤ ወይራዎቹ ከተመረጡት በኃላ ወዲያው ለሁለት ሰዐት ይጨመቃሉ ከዛም ለጋ የሆነውን ምርት ወደ ጠርሙስ ከመግባቱ በፊት ቶሎ የሰበሰባል፡፡ የተመረጡት ሁሉም ወይራዎች ከ22 ባልበለጠ የሙቀት መጠን ከ40-45 ደቂቃ በቀዝቃዛ መጭመቂያ ዘዴ ይጨመቃል ይህም ጣዕሙን፣ መዓዛውን እና አይነቱን እንዳያጣ ያረጋግጣል፡፡