• ለሚጠሱ ምግቦች የወይራ ዘይት ተመራጭ ነው

የወይራ ዘይት በ210oC እስከ 230oC ሙቀት ውስጥ ሳይቃጠል ችሎ የመቆየት አቅም አለው፡፡ ከሌሎች አትክልቶች በኋላ ይበስላል፡፡

የወይራ ዘይት በ180oC የበሰሉ ምግቦችን ጥሩ ማዕዛ እንዲኖሩ ያደርጋል፡፡ ይህም ቲማቲም ከስጋ ጋር፣ አሳ ከዶሮ ጋር፣ የበሰለ ካሮት፣ እንቁላል፣ ዙስሲኒ፣ እንዲሁም እነዚህ ምግቦች እሳት ላይ በማቆየት የፕሮቲን ይዘታቸውን እንዳይለቁ ይከላከላል፡፡ በተጨማሪ ከውስጠኛው አካል ላይ ጠንካራ ሽፋን ሽላላ ዘይቱ ወደ በሰለው ይዘት እንዳይገባ እና ላይኛው አካል ላይ እንዲቆዩ ያደርጋል፡፡ የበሰሉ ምግቦች ተፈጥሮአዊ መአዛ ይዦ እንዲቆዩ የሚያደርግ ሌላ የአትክልት ዘይት አለ?

የወይራ ዘይት ኢኮኖሚያችንን የማይጎዳ እና በቀላሉ ማግኘት የምንችለው ነው፡፡ የወይራ ዘይት ሙቀት ሲያገኝ ይዘቱ ስለሚጨምር ብዙ መጠን መጠቀም አይጠይቅም፡፡ እንዲሁም ምግብ ለማብሰል የተጠቀምነውን ዘይት እንደገና መልሰን መጠቀም እንችላለን፡፡ በወይራ ዘይት ውስጥ ከኦክስጅን ጋር ተቀላቅሎ እንዳይበላሽ የሚያደርግ ይዘት ስላለ አይበላሽም፡፡ በአጠቃላይ የወይራ ዘይት ለጤና ተስማሚ እና በቅናሽ ዋጋ ልናገኘው የምንችለው የአትክልት ዘይት ነው፡፡ ንፁህ የወይራ ዘይት አስደናቂ የሆነ የተፈጥሮ ፀጋ ነው፡፡ የወይራ ዘይት መዓዛው ብቻ ሳይሆን ለጤና በጣም ተስማሚ ስለሆነ ተመራጭ ነው፡፡ ነገር ግን ይህን የሜዲትሪያኖች አባባል እንዳትረሳ ‹‹የቆመጠጠ ወይን እና ፍሬሽ የወይራ ዘይት›› በጣም አስፈላጊ ናቸው፡፡ የወይራ ዘይቶዎ ከሁለት ዓመት በላይ እንዲቆይ እንዳታደርጉ፡፡ እንዲሁም በዚህ ቆይታ ጊዜ ከአየር፣ ከብርሃን እና ከሙቀት መጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ይህም አስፈላጊ የሆኑ ይዘቶቹ እንዳይበላሹ ያደርጋል፡፡