ይህ የEKIZ ኤክስትራ ቨርጂን ወይራ ዘይት ምርቱ ያለውን ተፈጥአዊ ባህሪያት ሳይለቅ በአካባቢው በሚገኘው ሞቃታ ማከባቢያዊ ሁኔታ ንጽህናውን በጠበቀ መልኩ በጥንቃቄ ፍሬዎቹ ተለቅመው ወደ ወይራ ዘይትነት የተቀየሩ ናቸው፡፡ ይህ ወይራ ዛፍ ፍሬ ጣዕም፣ ሽታ፣ ቃና እና ቫይታሚኖች በዋናነት እንዲይዝ ተደርጎ የተዘጋጀ ተፈጥሮአዊ የወይራ ዘይት ሲሆን፣ ከዚህም በተጨማሪ ምርቱ ባለበት ተፈጥሮአዊ ሁኔታ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል እና በሚቀመስበት ጊዜ የአሲዳማነት እና የመጎምዘዝ ጣዕም ያለው ቢሆንም ምንም አይነት ግድፈት አይስተዋልበትም፡፡
ይህ የEKIZ ኤክስትራ ቨርጂን ወይራ ዘይት ምርት የወይራ ዛፍ ከአጋይን እና ማርማራ ክልሎች ተለቅመው የሚጨመቁበት እና በምርት ቀማሽ ባለሞያዎች በሚረጋገጠው መሰረት ለተጠቃሚዎች በሚስማማ የጥራት ደረጃ የሚዘጋጅ መሆኑን ይረጋገጣል፡፡
ጉልበት ሰጪ ይዘቶች | ዘይቶች | ፖሊአንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ | ሞኖአንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ | ሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ | ትራንስ ስብ | ኮሌስትሮል | ካርቦሃይድሬቶች | ከረሜላ | ፋይበር/አሰር | ፕሮቲን | ሶዲየም |
3700 kj - 900 | 100 KG | 9g | 77 g | 14 g | <1 g | 0 mg | 0 g | 0 g | 0 g | 0 g | 0 g |