ምርቶች

የEKIZ ሱፍ ዘይት ለገበታዎች ፍፁም ተኪ የሌለው ምርት ነው፡፡

ይህ በጸሃይ ብርሃን የበለጸገ ምርት ወደ ገበታዎ በጥንቃቄ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
ይህ ምርት በውስጡ በያዛቸው ተፈጥሮአዊ አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪያት ምክንያት ኮሌስትሮልን ይከላከላል፡፡
በሚጠበሱ ምግቦች ውስጥ ቀለል ያለ ጣዕም ለሚሹ ወገኖች እጅግ ተመራጭ ነው፡፡
ኦሜጋ 3 የሴል እርጅናን ይከላከላል፡፡

የኢኪዝ የሱፍ ዘይት

ይህ ምርት ከአገራችን ውስጥ ከሚገኘው ለም አፈር የሚመረት ሰብል ሲሆን የኢኬዝ የሱፍ ዘይት ወቅቱ የደረሰበት ቴክኖሎጂ መሳሪያ በመጠቀም በጥንቃቄ የሚመረት ነው፡፡

ጉልበት ሰጪ እና የተመጣጠነ ምግብ ውህዶች (ለ100 ግራም)

ጉልበት ሰጪ ይዘቶች ዘይቶች ፖሊአንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ ሞኖአንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ  ሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ ትራንስ ስብ   ኮሌስትሮል     ካርቦሃይድሬቶች    ከረሜላ       ፋይበር/አሰር     ፕሮቲን     ሶዲየም        
 3700 kj - 900  100 KG   62 g  27 g   11 g   <1 g 0 mg 0 g 0 g 0 g 0 g 0 g