ምርቶች

እርስዎ ስራዎትን በተፈጥሮ ህግ በሚመራ ጥራዝ፣ ወደ ጥበብ በሚቀየሩ የሳይንስ ህግጋት እና ወደ አስደሳች ተግባርነት የሚቀየር ጉልበትን ይጠቀማሉ፡፡

ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ባለቀቀ መልኩ በጥንቃቄ የሚሞላ
የእርስዎን የጠዓም ፍላጎት በሚስማማ መልኩ የቀረበ
ተፈጥሮን ለሚያደንቁ ወገኖች የቀረበ ተአምራዊ የተፈጥሮ ምርት

EKIZ ሪቬራ ወይራ ዘይት

ይህ EKIZ ሪቬራ ወይራ ዘይት የተጣራውን የወይራ ዘይት ከኤክስትራ ቨርጂን የወይራ ዘይት ጋር አንድ ላይ በመቀላቀል ከአረንጓዴ ቀለሙ ወደ ቢጫነት እንዲቀየር የሚደረግ ሲሆን፣ በዚህም ልዩ ጣዕም እና ቃና ያለው ሆኖ እንዲዘጋጅ ይደረጋል፡፡ ኤክስትራ ቨርጂን የወይራ ዘይት በዚህ ውህድ ውስጥ የሚኖረው ሚና የሪቬራ ወይራ ዘይትን ለማምረት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው ሲሆን በዚህም የተነሳ ተስማሙ ጣዕም እና ቃና፣ የጥራት ደረጃ እና አስደሳች ባህሪያን እንዲኖሩት ያደርጋል፡፡

ጉልበት ሰጪ እና የተመጣጠነ ምግብ ውህዶች (ለ100 ግራም)

ጉልበት ሰጪ ይዘቶች ዘይቶች ፖሊአንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ ሞኖአንሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ  ሳቹሬትድ ፋቲ አሲድስ ትራንስ ስብ   ኮሌስትሮል     ካርቦሃይድሬቶች    ከረሜላ       ፋይበር/አሰር     ፕሮቲን     ሶዲየም        
 3700 kj - 900  100 KG   10g   75 g 15 g   <1 g 0 mg 0 g 0 g 0 g 0 g 0 g