• ያጋሩ
  • በቂጣ የሚበላ ብስሱ ተቆረጠ ጥብስ ስጋ
ውህዶች

350 ግራም የጭቅና ስጋ

1    ካሮት

5 ረጃጅም ቃሪያዎች

1 ሽምኩርት

1    ክዳን ሳህን እርጎ

የሺሽከባብ አዘገጃጀት፡-

2    እፍኝ ነጭ ሽንኩርት

1 ቂጣ

ኢኪዝ የሱፍ ዘይት

ጨው - ቁንዶ በርበሬ

አዘጋጃጀት

ካሮቱን ይላጡት እና በረጃጅሙ በቀጭኑ ይቁረጡት፡፡ ቀይ ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ ይፍጩ፡፡ የሽንጥ ስጋውን በክብ በክብ ይክተፉ እና ከዚያም በቀጫጭኑ ይክተፉ፡፡ ይህንን ስጋ በኢኪዝ የምግብ ዘይት የመጀመሪያ ቀለሙ እስከሚለቅ ድረስ ይጥበሱት፡፡ ከዚያም ካሮት፣ ቃሪያ እና ሽንኩርቱን ይጨምሩ፡፡ እነዚህን ግብአቶች በአንድ ላይ ያብስሉ፡፡ ጨው እና ሚጥሚጣ/በርበሬ የጨምሩ፡፡ የጋገሩትን ቂጣ ግማሽ በግማሽ በመቁረጥ በገበታ ሰዓኑ ላይ ያድርጉ፡፡ የስጋ እና አትክልት ውህድ ጥብሱን በቂጣው ላይ ይጨምሩ፡፡ በእርጎው ላይ ነጭ ሽንኩርት ይጨምሩ፡፡ በቂጣው ዙሪያ የምግብ ማሳመሪያ ካከናወኑ በኋላ ዳቦ እና እርጎ በመጨመር ለበላተኛ ያቅርቡ፡ የተባረከ ገበታ ይሁንልዎ!